Skip to content

የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት በኦንላይን ለማውጣት የተዘጋጀ መመሪያ

የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት

Many Ethiopians who have been living abroad want to renew their own passport online. However, they face the challenges of applying online to renew or replace old Ethiopian passports. Sometimes English is difficult to understand how to fill the application. Moreover, some Ethiopians are not familiar to apply online. So, the Amharic translation helps Ethiopians to fill the application online.

deadlines for the vital events registration የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት

ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለማውጣት በአዲስ አበባ ኢሚግሬሽን ዜግነትና የወሳኝ ኩነት ለቀጠሮ ለመያዝና እና ፓስፖርትን ለመቀበል ብዙ ቀናት ያስፈል ነበር፡፡ ነገር ግን አሁን በቀላሉ ኢነቴርኔትን በመጠቀም ቀጠሮ መያዝ እነዲሁም ፓስፖርትነ በፖስታ መልዕክት ዜጎች መቀበል የሚችሉበት ሁኔታ ተመቻችቷል፡፡ ታዲያ እንዴት ነው ፓስፖርት ማውጣት የሚቻለው? የፓስፖርት ቀጠሮ በኢንተርኔተ መያዝ የሚቻለው እንዴት ነው? የመሳሰሉትን ጉዳዮችን በዚህ ጽሑፍ ውስጥ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡ በተጨማሪ ድህረ ገጻችን የኢትዮጵያ ቱሪዝምን በተመለከት ሰፊ ጉዳዮችን ያካተት በመሆኑ፤ ሌሎች ገጾችን ይመለከቱ፡፡ እንዲሁም ጠቃሚ ሆኖ ካገኙ፤ ለሌሎች ያጋሩ፡፡ ምንአልባት በፓስፖርተ ወይም በኢትዮጵያ ቱሪዝም ዙሪያ መጠየቅ የሚፈልጉት ምንም ዓይነት ጥያቄ ወይም አስተያየት ካለዎት ይጻፉልን፤ ምላሹን ያገኛሉ፡፡

የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለማውጣት ምን ያስፈልጋል?

ማንም የኢትዮጵያ ዜግነት ያለው ያለምንም ፆታ፤ ዕድሜ እና ሃይማኖት ልዩነት ፓስፖርት ማውጣት ይቻላል፡፡ ነገር ግን ፓስፖርት ለማውጣት አንድ ሰው ማዘጋጀት ያለበት ሰነዶችም ምንድናቸው?

 1. የቀበሌ መታወቂያ፡- ህጋዊ እና ጊዜው ያላለፈ የቀበሌ መታወቂያ ያስፈልጋል፡፡ የመታወቂያው ሙሉ ስም፤ ፎቶ እና ማህተሙ በግልጽ መታየት ይኖርበታል፡፡ እነዚህ ባለተሟሉበት ሁኔታ መታወቂያ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡ ስለዚህ ጥንቃቄ መደረግ አለበት፡፡ በተጨማሪም በመታወቂያ ያለው መረጃ ትክክለኛ መሆኑን እና ከሌሎች ሰነዶች ጋር የማይጋጭ መሆኑን ያረጋግጡ፡፡
 2. የልደት ሰርተፍኬት፡- ሁሉም የኢትዮጵያ ዜጎች ከተወለዱበት አካባቢ ህጋዊ የልደት ሠርተፍኬት ማግኘት ይችላሉ፡፡ በተለይም በልደት ሠርተፍኬት የተጻው ሙሉ ስም የትውልድ ቀን እና ቦታ በኃላ በፓስፖርት የሚጻፍ በመሆኑ ጥንቃቄ ያስፈልጋል፡፡ ይህ ካልሆነ ግን ሁሉተኛ ለማስተካከል ተጨማሪ ጊዜ እና ወጪ ይፈልጋል፡፡
 3. የድጋፍ ደብዳቤ – የድጋፍ ደብዳቤ ወይም ማስረጃ የሚያስፈልገው ፓስፖርቱን በአስቸኳይ ለሚፈልጉ ሰዎች ብቻ ነው፡፡ እንጂ አስቸኳይ ጉዳይ ከሌለዎት ይህ ሰነድ አያስፈልግም፡፡ በተለይም ይህ ዓይነት መረጃ የሚያስፈልገው ለትምህርት፤ ለህክምና፤ ለድርጅት ሥራ በአስቸኳይ የሚፈለጉ ከሆነ፤ ከሚሰሩበት ወይም ከሚማሩበት ድርጅት የድጋፍ ደብዳቤ ማግኘት ይችላሉ፡፡
 4. የፍርድ ቤት ወይም የፖሊስ ማስረጃ፡- ይህ ሰነድ የሚያስፈልገው ከዚህ በፊት ፓሰፖርት አውጥተው፤ ነገር ግን ፓስፖርተ የጠፋባቸው ወይም ፓስፖርቱ ከጥቅም ውጭ ለሆነባቸው ሰዎች ብቻ ነው፡፡ አዲስ ፓሰፖርት ለሚያወጣ ሰው ይህ አያስፈልግም፡፡ ይህንን ሰነድ ለማግኘት፤ ፓስፖርቱ በጠፋበት አካባቢ ፖሊስ ጣቢያ በአካል ሦስት ምስክሮችን ይዞ በመቅረብ ሰነዱን ወዲያ ማግኘት ይቻላል፡፡
 5. ከዚህ ቀደም የነገረውን ፓስፖርት፡- ይህ ሰነድ የሚያስፈልገው ከዚህ ቀደም የነበረው የፓስፖርት ገጽ ላለቀባቸው ወይም የፓስፖርቱ የጊዜ ገደብ ላለቀባቸው ሰዎች ነው፡፡ ለማሳደስ ወይም ምትክ ፓሰፖርት ለመውሰድ የግድ የድሮ ፓስፖርት ያስፈልጋል፡፡
እንዴት ለኢትዮጵያ ፓስፖርት ቀጠሮ መያዝ እችላለሁ?

የኢንተርኔት ተጠቃሚ የሆነ ማንም ሰው ስልኩን ተጠቀሞ ወይም በኮምፕተር አማካይነት ቀነ ቀጠሮ መያዝ ይችላላ፡፡ ቀጠሮ ለመያዝ ያሚያስፈልጉ ቅደም ተከተል፡

 1. በመጀመሪያ – ከላይ የተጠቀሱ ሰነዶችን በስካን ግልባጭ መያዝ ያስፈልጋል፡፡ የስካን ግልባጭ ክብደቱ 2ሜቢ መብለጥ የለበትም፡፡ ይህን የስካን ግልባጭ በስላካችሁ ወይም ቀጠሮ ለመያዝ በሚትፈልጉት ኮምፕተር ላይ አስቀድመው ይጫኑ፡፡ እያንዳንዱን ሰነድ ለብቻቸው ስካን ማድረገዎትን አይርሱ፡፡ ለምሳሌ፡- ለመጀመሪያ ጊዜ የኢትዮጵያ ፓስፖርት ለማውጣት የሚፈልግ ሰው የቀበሌ መታወቂያና የልደት ሠርተፍኬቱን አስቀድሞ ስካን ማድረግ ይኖርበታል፡፡
 2. ሁለተኛው፡- ለቀጠሮ ማመልከት የሚችሉት መታወቂያ በመሰዱበት ክልል ውስጥ ብቻ ነው፡፡ ነገር ግን ለማመልከት የፈለጉት በአስቸኳይ ከሆነ ወደ አዲስ አበባ መምጣት ያስፈልጋል፡፡ ከመምጠተዎ በፊት ደውለው ተጨማሪ መረጃ ያግኙ፡፡ ለምሳሌ፡ መታወቂያ የወሰዱት ከአርባ ምንጭ ከሆነ፤ ማመልከት የሚቻለው በደቡብ ክልል ባለው ቅርንጫፍ ነው፡፡
 3. የቀጠሮ ቅጹን በኢንተርኔት ከሞሉ በኃላ፤ ከፍያ መፈጸም ስለሚያስፈልግ፤ ለዚህ ክፍያ የሚሆን ገንዘብ ማዘጋት ያስፈልጋል፡፡
Related Topics
የኦንላይን የኢትዮጵያ ፓስፖርት ቀጠሮ እንዴት መያዝ ይቻላል?

ቀጠሮ በሚይዙበት ጊዜ መሙላት ያለበዎት አራት ዋና ዋና ጉዳዮች፡

 1. የሚያመለክቱበትን የቅርንጫፍ መረጃ መሙላት ፡- ለዚህ አገልግሎት የሚሆኑ 12 ቅርንጫፎች አሉ፡፡ ከእነዚህ ውስጥ መምረጥ የሚትችለው መታወቂያ ካወጣህበት ክልል ነው፡፡ በመቀጠልም የቅርንጫፉ ቢሮ የሚገኝበት ከተማ ይሞላሉ፡፡ ይህን ሞለተው በሚጨርሱበት ጊዜ የቢሮውን የስልክና የኢሜይል አድራሻ ያገኛሉ፡፡ ይህ አድራሻ ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ ደውለው ለመጠየቅ ይጠቅማል፡፡
 2. ቀጠሮ እንዲያዘለዎት የሚፈልጉትን ቀንና ሰዓት መምረጥ ፡ – የቅድሚያ የቀጠሮ ቀን ይምረጡ ስቀጥል ደግሞ ሰዓቱን ይምረጡ፡፡
 3. የግል መረጃዎችን መሙላት፡- የግል መረጃ በሚሞሉበት ጊዜ በአማርኛና በእንግልዘኛ ቋንቋዎችን መሙላት ይጠበቅበዎታል፡፡ ይህ በሚሆንበት ጊዜ ሙሉ ስም እና ሌሎች መረጃዎች ከላይ ከተጠቀሱ ሰነዶች ጋር መጋጨት የለበትም፡፡ በተለይም የኮከብ ምልክት ያለባቸውን የግዴታ መሞላት ያስፈልጋል፡፡ ሌሎችን ግን መዝለላ ይቻላል፡፡ በመጨረሻም ስካን አድርገው ያዘጋጁትን ሰነድ በሚጠይቀው መሰረት ይጫኑት፡፡
 4. የክፍያ መረጃዎችን መሙላት፡- የሚከፍሉበትን መንገድ በመምረጥ፤ የክፍያ የሚስጥር ቁጥር ያገኛሉ፡፡ ይህንን ቁጥር ፕሪንት አድረርጎ በመያዝ በመረጡበት መንገድ ባንክ በመሄድ መክፈል ይቻላል፡፡
የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት

ግልጽ ያልሆነ መረጃ ካሎት ይፃፉ፤ ምላሽ ያገኛሉ፡፡

Finally, if you have any inquiry about Ethiopian Passport, please leave your comment below. Moreover, we are responsive if you contact us,.

117 thoughts on “የኢትዮጵያ ፓስፖርት አገልግሎት በኦንላይን ለማውጣት”

 1. I make the exact payment for immigration online passport but i didn’t get any confirmation by email or sms.

  1. after i pay through the bank i didn’t got any SMS
   And I tried to call to 8133 but it always say busy my appointment is July 12 on the application so what can I do ? Just may i go to immigration office on July 12 ? please let know if thay have any way to contact them
   thank u

  2. Passport lemawetate metefelegu weyem masades metefelegu bezi kuter dewelulegne 0911264356
   100% guaranteed

  3. ሲዲቅ መሀመድ

   እኔ ምንም ፓስፖርት አውጥቼ አላውቅም አሁን እንዴት ላውጣው?

 2. ከዚ ቀደም ፓስፖርት የነበረኝ እና ስምና የእድሜ ለውጥ ያረኩ ሲሆን የፍርድ ቤት ማስረጃ አለኝ ስለዚህ ምንድነው ማረግ ያለብኝ

 3. Greetings!!
  I lost my Passport and brought police certificate to your office. Now i want to extend expiring date and get the renewal passport from your good office. would you tell me how i can proceed, please???

 4. I couldn’t find the correct link to apply for new Ethiopian passport online? Would you please help?

 5. የመስሪያቤት መታወቂያ አያገለግልም ወይ?ወይም መታወቂያን መተካት አይችልም ወይ?

 6. i need urgent service because i have scholarship.so what kind of letter should i bring?is there any sample or can what statement should be included

 7. What about for tigrians? The mekelle branch immigration office is out of service by right now. How can I apply from tigray via online?

 8. I am from mekelle and the mekelle branch immigration office is not in service by right now. How can i apply and get a new passport?

 9. ለአገልግሎቱ ፍጥነትና ቅልጥፍና የዘረጋችሁት አሰራር በጣም የአገሪቷን ህዝብ ችግር በደንብ የሚቀርፍ ሆኖ ሳለ አሁንም በተለይ በክልል ቅርንጫፎች ላይ ተመድበው እየሰሩ ያሉትን የኢሚግሪሽን ሰራተኞች በዚህ ሰርቪስ ላይ ህብረተሰቡን በተለያየ ምክንያትና የተሳሳተ መረጃ በመስጠት ህዝቡን ለተልያዩ ወጪዎች የሚዳርጉ ስነ-ምግባር የጎደላቸው ሰራተኞቹን በቅርበት በመሆን አስፈላጊውን ክትትልና እርምጃ ሊወሰድባቸው ይገባል እላለሁ ።

 10. Esubalew tesfahun

  i have scanned document (birth certificate and kebele id) but in which link we attched please if you have?

 11. ፓስፖርት በኦላይን ቀጠሮ አስመዝግቤ በሞባይል ባንኪንግ ኦርደር ኮድ ተልኮልኝ ከፍዬ ነበር። እና አሁን የመረጃ ፎርሙን ቸክ ለማድረግ ፈልጌ አጋጣሚ ሆኖ የመጨረሻዎቹ አራት ዲጂት አፕልኬሽን ቁጥር ስለጠፋብኝ መረጃ ተባበሩኝ

  Application number TO51225537….

 12. Turu nber ngr gin andand bota layi yalu kirnchfoch lyi mstkakl albt. aschokyi gudyi lalbachwu sewoch
  lela yasrar system binorwu .

 13. ሠላም
  ፖስፖርት ለማደስ ፈልጌ ፎርሙን ኦን ላይን ሞልቼ ከጨረስኩ በኃላ መጨረሻ ላይ ብር ላይ 1200 ብር አለኝ ክፍያ ደሞ የሰማውት 600 ብር ነው ስለዚህ እኔ ያወጣውት 2013-2018 በፈረንጆች አቆጣጠር ነበር ግን ሦስት ዓመት አልፎኛል ሳላድሰው መጨጫ አለው ወይ
  2. በፊት ሳወጣ የልደት ካርድ አይጠይቅም ነበር አሁን የግድ የልደት ሠርተፍኬት ካርድ ያስፈልገኛል ወይ ለማደስ
  በተጨማሪ ድሮ ያወጣውት በልደታ ክ/ከተማ ነበር አሁን ግን መታወቂዬ የካ ነው የሚለው ማለት ቦታ ቀይሬ ነው ችግር አለው ወይ

  1. ሠላም
   ፖስፖርት ለማደስ ፈልጌ ፎርሙን ኦን ላይን ሞልቼ ከጨረስኩ በኃላ መጨረሻ ላይ ብር ላይ 1200 ብር አለኝ ክፍያ ደሞ የሰማውት 600 ብር ነው ስለዚህ እኔ ያወጣውት 2013-2018 በፈረንጆች አቆጣጠር ነበር ግን ሦስት ዓመት አልፎኛል ሳላድሰው መጨጫ አለው ወይ
   2. በፊት ሳወጣ የልደት ካርድ አይጠይቅም ነበር አሁን የግድ የልደት ሠርተፍኬት ካርድ ያስፈልገኛል ወይ ለማደስ
   በተጨማሪ ድሮ ያወጣውት በልደታ ክ/ከተማ ነበር አሁን ግን መታወቂዬ የካ ነው የሚለው ማለት ቦታ ቀይሬ ነው ችግር አለው ወይ

 14. ሠላም
  ፖስፖርት ለማደስ ፈልጌ ፎርሙን ኦን ላይን ሞልቼ ከጨረስኩ በኃላ መጨረሻ ላይ ብር ላይ 1200 ብር አለኝ ክፍያ ደሞ የሰማውት 600 ብር ነው ስለዚህ እኔ ያወጣውት 2013-2018 በፈረንጆች አቆጣጠር ነበር ግን ሦስት ዓመት አልፎኛል ሳላድሰው መጨጫ አለው ወይ
  2. በፊት ሳወጣ የልደት ካርድ አይጠይቅም ነበር አሁን የግድ የልደት ሠርተፍኬት ካርድ ያስፈልገኛል ወይ ለማደስ
  በተጨማሪ ድሮ ያወጣውት በልደታ ክ/ከተማ ነበር አሁን ግን መታወቂዬ የካ ነው የሚለው ማለት ቦታ ቀይሬ ነው ችግር አለው ወይ

 15. Hello there,

  Your application form website is not working. I have been trying it for the past 24 hours and it is dysfunctional. Can you please make sure it is up and running again?
  Thank you.

 16. የቀበሌ መታወቂያም የልደት ሰርተፍኬትም ያስፈልጋል ወይስ ከሁለት አንዱ ካለ በቂ ነው
  በተጨማሪ አረብ አገር ለመጓዝ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን ብትነግሩን

  1. Tewodros Fantahun

   የቀጠሮ ቀናችን ሲደርስ ፖስታ ቤት ይዘን መሄድ ያለብን ሰነዶች ምን ምን ናቸው?

 17. Tewodros Fantahun

  የቀጠሮ ቀናችን ሲደርስ ፖስታ ቤት ይዘን መሄድ ያለብን ሰነዶች ምን ምን ናቸው?

 18. I already applied for new passport and i made payment on the bank but i didn’t get any confirmation , and i tried calling to immigration with no. 8133 it doesn’t work so what can i do

 19. I was applied a new passport online and i made payment on the bank but still i didn’t get confirmation i tried to call so manytime on 8133 but it doesn’t work so what can i do

 20. መታወቂያዬ የደቡብ ክልል ነው ነገር ግን አዲስ አበባ መኖር ከጀመርኩ 5 ዓመት ሆኖኛል፡፡ እንዴት አድርጌ ነው ፓስፖርት ማውጣት የምችለው?

 21. መታወቂያዬ የደቡብ ክልል ነው ነገር ግን አዲስ አበባ መኖር ከጀመርኩ 5 ዓመት ሆኖኛል፡፡ እንዴት አድርጌ ነው ፓስፖርት ማውጣት የምችለው?

 22. አዲስ ፓስፖርት ለማውጣት ፈልጌ መታወቂያዬ የደቡብ ነው እና የልደት ካርዴንም እንዲሁ ፡የልደት ካርዴን አዲስ አበባ ማተብ ማስመታት አችላለሁኝ?

 23. I completed the whole process online but i want ti change the photo how can i edit and insert current photo
  I tried to insert using application number there is no option to edit please sny help

 24. Hi kezi befit passport aweteche neber ye ledet card ena metawekiya tetekeme neger gin ahun original yetemhert masreja (student copy for degree) sewesed ye edme ena ye spelling leyunet ayehubet ye spelling leyunetu seme lai lewet bayfeyrem passport ena lela document endimesasel selefelku passport mekeyer asebe nw min laderg??? Metawekiya ena birth certificate ke temhert masrejaye gar temesasay mawetat selemchel passport endet mastekakel echelalew?

 25. አዲስ ለማውጣት ፈልጌ ነበር ያላችሁት ዶክ አሉኝ እንዴት ነው የምጀምረው???

 26. I have completed the new online passport application and paid on CBE , even I have got application and order code , how ever I miss my appointment date . So How can I get another appointment date. THANK YOU.

 27. I did da payment but its says da payment still pending its allmost 48 hrs what can i do should i go immigration or wait till ma appointment…

 28. ፓስፖርት ነበረኝ ግን የስሜ እስፔሊንግ ፓስፖርቱ ላይ ያለው ልክ አደለም ምን ማድረግ ነው ያለብኝ

 29. 1 passport ketero keteyaze behuala yemeketerew ken passport yemesetbet ken nw?
  2 ke ketero behuala sint ken yikoyal
  3 passport on line ketero kemeyazna botaw lay kemeyz yetgnaw yifetnal

 30. Passport online moliche recommend yetederegewinim birr be bank asigebichalehugn neger gn ye lidet Carde ena metawekiyaye ke A.A wichi yale ye kilil nw ene demo currently A.A menor silejemerkugn be A.A posta bet nw lemawitat nw ketero yasiyazikut so chiger lifetribign yichilal???

  Betechemarim kezih befit Emigration lay siweta ashara yasifelig nbr ahun online simola ye asharaw gudayi endet hono nw eskahunim heje yetim ashara alsetehugnim keteroye Oct 5 nw gn

 31. GLOBAL STATIONERY AND PRINTING

  ውድ ደንበኞቻችን ፓስፖርት በ ኦንላይን ቀጠሮ መያዝ ከጀመረ ወራቶች መቆጠራቸው ይታወቃል ይሁን እንጂ
  የእዚ እድል ተጠቃሚ ለመሆን ደውለው ቀጠሮ ያስይዙ
  በተጨማሪም እድሳት፣የጠፋ፣ የተቀደደ እንዲሁም እርማት በ 1 ወር ውስጥ እናስጨርሳለን
  ለ በለጠ መረጃ 0915869569/0919897070
  ይደውሉልን እናመሰግናለን

  * ክፍያ የሚፈፀመው በባንክ (የኢትዮጶያ ንግድ ባንክ CBE በአካል በመሄድ ) በሞባይል ባንኪግ ወይም CBE BIRR
  birr ነው

 32. I live here addis Ababa right now.
  I have birth certificate and ID card of regional. Can I apply here in addis Ababa or Regionally? please help me,I prefer addis Ababa but I have no ID of Addis. addis nearest place for me.so What should I do? Help me!!

 33. ለፓስፖርት ቀጠሮ አሲዤ ነበር 3 ወር ሆኔኛል ፎቶ አልሠጠሁም ምን ማድረግ ነው ያለብኝ

 34. ለምን እንዴት መመዝገብ እንደምችል አትነግሩኝም ወይም መመዝገቢያ አድሯሻውን ስጡኝ

  1. Dear Sir/Madam,
   I have read the criteria of new passport & have the following questions:
   1. For children is identity card from kebele necessary?
   2. Due to the current situation in the north eastern part of the country it is difficult to get services from kebeles, hospitals & the like how can your office help such kind of a situation?

 35. Dear Sir/Madam,
  I have read the criteria of new passport & have the following questions:
  1. For children is identity card from kebele necessary?
  2. Due to the current situation in the north eastern part of the country it is difficult to get services from kebeles, hospitals & the like how can your office help such kind of a situation?

  1. Thank you for your inquire. Kebele ID and Birth Certificate are required for adults but children must have Birth Certificate. Sure. because of current situation of Northern part, you may not have such documents. So, you have to keep for sometimes.

 36. ሰላም እንዴት ናችሁ?
  ከአንድ አመት በፊት በደቡብ ክልል ነዋሪ ነበርኩ እዛ በምኖርበት ጊዜ በምኖርበት ቀበሌ መታወቅያና የልደት ካርድ አውጥቼ ነበር በስራ ምክንያት አሁን አዲስአበባ ነው የምኖረው የአዲስአበባ መታወቅያም አለኝ። የኔ ጥያቄ የልደት ካርዴ የደቡብ እና የታደሰ መታወቅያ የአዲስ አበባ ቢሆን በኦላይን ፓስፖርት ማመልከት እችላለሁ?

 37. sofya hussen mekonen

  my name is sofya hussen mekonen, i lost my passport and am in Saudi Arabia , i dont know my passport number
  how can i get a new passport? please help

Comments are closed.